የሱዶኩ-ዉዲ የእንቆቅልሽ ጨዋታን አግድ

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.6
242 ሺ ግምገማዎች
10 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

"የእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታ የሱዶኩ ሳጥን ጨዋታ ነው። አሪፉን ሳጥን እንቆቅልሽ እና ሱዶኩን ያጣመረ ነው! ለመጫወት ቀላል እና እራስን ለመፈተሽ ደስ የሚል ነው። ሳጥኖችን በመስመር ብቻ ሳይሆን ባለ 3 በ3 አራት ማዕዝኖች ውስጥ ያሉ ሳጥኖችንም መስበር ይችላሉ። ስለዚህ የእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታ የተለያየ ቅርጽ ያላቸው ሳጥኖችን ማስቀመጥ ያስችሎታል!

በእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታ የሚያገኙት፡
ልዩ የጨዋታ ልምድ! የእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታ አዳዲስ ህጎች ያሉት አሪፍ ጨዋታ ነው! በዚህ የእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታ ማድረግ ያለቦት አንድ ነገር ባለ 9 በ 9 የእንጨት ቦርድ ላይ የቻሉትን ያህል ንጣፍ ማጥፋት ነው። ሁሉንም ሳጥኖች ለማጥፋት የተሰጡትን ሳጥኖች በረድፍ ወይም አምድ መስመር ማስቀመጥ ይችላሉ። በዚህ የእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታ ሁሉንም ንጣፎች ከ ባለ 3 በ3 አራት ማዕዝኖችም ማጥፋት ይችላሉ! እናም ጥበብዎን ወደ ጨዋታው በማምጣት ብዙ መስመሮችን እና አራት ማዕዝኖችን በማስተካከል ድርብ ውጤት ማግኘት ይችላሉ!
ልዩ የጨዋታ ህግ! በእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታ ለእርስዎ የሚሆን የጨዋታ ህግ አለን! ሳጥኖች መሽከርከር ስለማይችሉ የሳጥን እንቆቅልሽ ጨዋታ ተጫዋቾች የተሰጡ ሳጥኖችን ማስገቢያ ቦታ በቀላሉ አጥተው ጨዋታው የሚያልቅበት ሁኔታ የሚፈጠርበት አጋጣሚ የተለመደ ነው። አሁን ማስቀመጫ ቦታ ላጡለት ሳጥን የሚሆን ልዩ ሳጥን አዘጋጅተንልዎታል። ሳጥኑ ውስጥ ያስቀምጧቸው እና አዳዲስ ቅርጽ ያላቸውን አዳዲስ ሳጥኖች ያግኙ! ቦርዱ ላይ ቦታ ሲያገኙላቸው ያውጧቸው! ይህ ልዩ ሳጥን ሳጥን እንቆቅልሽ ጨዋታዎችን ቀላል እና አስደሳች ያደርጋቸዋል! ከፍትኛ ነጥብዎን ያግኙባቸው!
ምንም የጊዜ ገደብ የሌለው! የእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታ ንጹ የመጫወቻ አካባቢን ለተጫዋቾቹ ይፈጥራል! ምንም አይነት የጊዜ ገደብ ስለሌለው ተጫዋቾች የቻሉትን ያህል ሳጥኖች ማጥፋትና ከፍተኛ ውጤት ማግኘት ይችላሉ!
ብዙ ውጤት ሞድ! የእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታ ተጫዋቾች ውጤት የሚያስቆጥሩት በረድፍ ፣ አምድ ፣ ወይም በ ባለ 3 በ3 አራት ማዕዝኖች ያሉ ሳጥኖችን ሲያጠፉ ነው። ከዚህ በተጨማሪ ተጫዋቾች ጥበባቸውን ተጠቅመው ብዙ መስመሮችን እና አራት ማዕዝኖችን በማስተካከል ድርብ ውጤት ማግኘት ይችላሉ! የበለጠ ደግሞ ተጫዋቾች በተከታታይ ውጤት ሲያስቆጥሩ እጅግ የላቀ ውጤት ያገኛሉ!

የእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታ ለመጫውት ቀላል ሆኖ ፈታኝ ነው! ተጫዋቾች ምክንያታዊ የአስተሳሰብ ችሎታቸውን በመተቀም በተለያየ ቅርጽ ያሉ ሳጥኖችን በትክክለኛው ቦታ ማስቀመጥ አለባቸው። ውሳኔ ለመፈጸም እቅድ ያስፈልጋል። አንድ ትንሽ እርምጃ ተጫዋቹን የከፍተኛ ውጤት ዋንጫ እንዲያገኝ ወይም ጨዋታዉን እንዲጨርስ ያደርጋል።

የእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታ፣ ልዩ እና ፈታኝ ጨዋታ ነው! በእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታ አስተሳሰባችሁን ማሳደግ እና IQ ማሻሻል ይቻላል! የእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታን ያውርዱ እና ለጓደኛ እና ለቤተሰብዎ ያጋሩ። ከናንተ ውጤት ጋር በማወዳደር የናንተን ውጤት መብለጥ ይችሉ እንደሆን ይግጠሟቸው!

የእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታ ለሁሉም እድሜና ፆታ ተስማሚ ነው! በእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታ ይደሰቱ! የእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታን ቡና እየጠበቁ ወይም ሰልፍ እየጠበቁ መጫወት ይችላሉ። የእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታ ቀጥታ መጫወት ያስችላል! በየትኛውም ሰዓት እና ቦታ መጫወት ይቻላል።

የእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታ መጫውት ሱስ ያሲዛል! ከፍተኛ ውጤት ለማምጣት ራስዎን ይፈትኑ! ይህ የእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታ ጊዜ ይወስዳል! የራስዎን ውጤት መብለጥ ቀላል አይደለም! ግን መሞከሩ ያስደስታል! እቅድዎን ያስተካክሉ እና ይሞከሩ!

የእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታን ያውርዱ! ልዩ የሆነ የጨዋታ ልምድ ያግኙ። የእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታን ለጓደኛ እና ለቤተሰብዎ ያጋሩ! በዚህ የእንጨት ሳጥን ሱዶኩ ጨዋታ እየተደሰቱ አእምሮዎን ያሰሩት!"

Wood Block Puzzle Game for sudoku style is easy to play yet full of challenges! Players have to take advantage of their logical thinking skills to put blocks with different shapes in just the right place. It requires strategy to make decisions, which can sharpen your brain and improve your IQ. Download Wood Block Sudoku Game and share it with your friends and families. Challenge them with your score record to see if they could beat it!
የተዘመነው በ
27 ኦገስ 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.6
222 ሺ ግምገማዎች