በGoogle ተግባሮች የሞባይል መተግበሪያው የበለጠ ያከናውኑ። በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ በሚሰምሩ የሚሰሩ ነገሮች ተግባሮችዎን ከማንኛውም ቦታ፣ በማንኛውም ጊዜ ያስተዳድሩ፣ ይያዙ፣ እንዲሁም ያርትዑ። የGmail እና የGoogle ቀን መቁጠሪያ ውህደቶች ተግባራት በበለጠ ፍጥነት እንዲከናወኑ ያግዛሉ።
በማንኛውም ቦታ ተግባሮችን በፍጥነት ይያዙ
• የእርስዎ እጅግ አስፈላጊ የሚሰሩዎችን በመጠቀም የተግባር ዝርዝሮችን ይፍጠሩ
• ከማንኛውም መሣሪያ ላይ፣ በመሄድ ላይ ሆነው ተግባሮችን ይመልከቱ፣ ያርትዑ፣ እንዲሁም ያስተዳድሩ
• በGmail ወይም በቀን መቁጠሪያ ውስጥ የተፈጠሩ ተግባሮችን በድር ላይ በሞባይል መሣሪያዎ ያስተዳድሩ
ዝርዝሮችን ያክሉ እንዲሁም ንዑስ ተግባሮችን ይፍጠሩ
• ተግባሮችዎን ወደ ንዑስ ተግባሮች ይከፋፍሉ
• ትኩረት ሊሰጡት የሚገባ ሥራን የተመለከቱ ዝርዝሮችን ያክሉ
• ሥራዎ በሂደት ላይ እያለ ስለ ማንኛውም ተግባር ዝርዝሮችን ያርትዑ
ከኢሜይሎች የተፈጠሩ ተግባሮችን ይመልከቱ
• Gmail ውስጥ ካለ ኢሜይል በቀጥታ አንድ ተግባር ይፍጠሩ
• ተግባሮችዎን በGmail የጎን ፓነል ላይ ይመልከቱ
• የአንድ ተግባር የኢሜይል ምንጩን ወደኋላ ተከትለው ያግኙ
ከማብቂያ ቀኖች እና ማሳወቂያዎች ጋር መስመር ሳይለቁ ይቆዩ
• ግቦችዎን ለማሳካት እንዲያግዘዎ ለእያንዳንዱ ተግባር የማብቂያ ቀን ያስቀምጡ
• ተግባሮችዎን በቀን ያደራጁ ወይም ጎትትና-አኑርን በመጠቀም ቅድሚያ የሚሰጠውን ይስጡ
• ተግባሮችዎ መስመር ሳይለቁ እንዲቆዩ የማብቂያ ቀን ማሳወቂያን ይቀበሉ
የG Suite አካል
• ኃይል ያለው፣ ብልህ የGoogle የመተግበሪያዎች ጥቅልን ወደ ንግድ ሥራዎ ያምጡ
• የውሂብ ግንዛቤ እና ትንታኔን ለሁሉም ሰራተኛ ለማቅረብ የGoogle AIን ጥቅም ያግኙ
• አንድ ጥቅል፦ Gmail፣ ተግባሮች፣ ቀን መቁጠሪያ እና ሌሎችንም በመጠቀም ከቡድንዎ ጋር ያለ እንከን ይገናኙ
የተግባር አስተዳደርን በቁጥጥርዎ ስር ያድርጉ እናም የGoogle ተግባሮች የሞባይል መተግበሪያን ይጫኑ። በመሄድ ላይ እያሉ የGoogle የተግባሮች ዕቅድ ሰሪ መተግበሪያን ተጠቅመው የእርስዎን የሚሰሩ ነገሮች ዝርዝርን በቀላሉ ማስተዳደር ይጀምሩ።