የቀጥታ ጽሁፍ ግልባጭ እና ማሳወቂያ

3.7
172 ሺ ግምገማዎች
1 ቢ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

የቀጥታ ጽሁፍ ግልባጭ እና የድምፅ ማሳወቂያዎች የAndroid ስልክዎን ብቻ በመጠቀም መስማት የተሳናቸው እና የመስማት ችግር ባለባቸው ሰዎች መካከል የዕለት ተዕለት ውይይቶችን እና የዙሪያ ድምፆችን ይበልጥ ተደራሽ ያደርጋቸዋል።

በአብዛኛዎቹ መሣሪያዎች ላይ የቀጥታ ጽሁፍ ግልባጭ እና የድምፅ ማሳወቂያዎችን በእነዚህ እርምጃዎች መክፈት ይችላሉ፡-
1. የመሣሪያዎን ቅንብሮች መተግበሪያ ይክፈቱ።
2. ተደራሽነት ላይ መታ ያድርጉ
3. መጠቀም በሚፈልጉት ባህሪ መሰረት የቀጥታ ጽሁፍ ግልባጭ ወይም የድምፅ ማሳወቂያዎችን መታ ያድርጉ

እንዲሁም የቀጥታ ጽሁፍ ግልባጭ ወይም የድምፅ ማሳወቂያዎችን ለመጀመር የተደራሽነት አዝራርን፣ ምልክትን ወይም ፈጣን ቅንብሮችን (https://g.co/a11y/shortcutsFAQ) መጠቀም ይችላሉ።

የእውነተኛ ጊዜ ወደ ጽሁፍ ግልባጮች
• • ከ120 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች እና ዘዬዎች ወደ ጽሁፍ ግልባጮችን በእውነተኛ ጊዜ ውስጥ ያግኙ። እንደ ስሞች ወይም የቤት እቃዎች ያሉ ደጋግመው የሚጠቀሙባቸውን ብጁ ቃላት ያክሉ።
• አንድ ሰው ስምዎን ሲጠራ ስልክዎ እንዲነዝር ያድርጉ።
• በውይይትዎ ውስጥ ምላሾችን ይተይቡ።
• ለተሻለ የኦዲዮ መቀበያ በባለገመድ ማዳመጫዎች፣ የብሉቱዝ ጆሮ ማዳመጫዎች እና USB ማይክሮፎኖች ውስጥ የሚገኙ ውጫዊ ማይክሮፎኖችን ይጠቀሙ።
• ሊታጠፉ የሚችሉ ስልኮች ላይ፣ ከሌሎች ጋር ለመነጋገር ቀላል እንዲሆን ወደ ጽሁፍ ግልባጮች እና የተተየቡ ምላሾችን በውጪ ማያ ገፁ ላይ ያሳዩ።
• ወደ ጽሁፍ ግልባጮችን ለ3 ቀናት ለማስቀመጥ ይምረጡ። የተቀመጡ ወደ ጽሁፍ ግልባጮች ለ3 ቀናት በመሣሪያዎ ላይ ይቀመጣሉ፣ ስለዚህ እነሱን መቅዳት እና ሌላ ቦታ መለጠፍ ይችላሉ። በነባሪ ወደ ጽሁፍ ግልባጮች አይቀመጡም።

የድምፅ ማሳወቂያዎች
• እንደ የጭስ ምንቂያ ድምፅ ሲያሰሙ ወይም ሕፃን ሲያለቅስ ያሉ አስፈላጊ ድምፆችን በተመለከተ ማሳወቂያ ያግኙ።
• መሣሪያዎችዎ ድምፅ ሲያሰሙ ማሳወቂያ ለማግኘት ብጁ ድምፆችን ያክሉ።
• በዙሪያዎ ምን እየተፈጠረ እንዳለ ለማየት ካለፉት 12 ሰዓታት የመጡ ድምፆችን ይገምግሙ።

መስፈርቶች፦
• Android 12 እና ከዚያ በላይ

የቀጥታ ጽሁፍ ግልባጭ እና የድምፅ ማሳወቂያዎች የተሠራው በአሜሪካ ዋናው መስማት የተሳናቸው እና የመስማት ችግር ያለባቸው ዩኒቨርሲቲ ከሆነው ከጋላውዴት ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ነበር።

እገዛ እና ግብረመልስ
• ግብረመልስ ለመስጠት እና የምርት ዝማኔዎችን ለማግኘት፣ ተደራሽ የGoogle ቡድኑ https://g.co/a11y/forum ላይ ይቀላቀሉ።
• የቀጥታ ጽሁፍ ግልባጭ እና የድምፅ ማሳወቂያዎችን ለመጠቀም እገዛ ለማግኘት https://g.co/disabilitysupport ላይ ከእኛ ጋር ይገናኙ።

የፈቃዶች ማሳወቂያ
ማይክሮፎን፦ የቀጥታ ጽሁፍ ግልባጭ እና የድምፅ ማሳወቂያዎች በዙሪያዎ ያለውን ንግግር እና ድምፆች ወደ ጽሁፍ ለመገልበጥ የማይክሮፎን መዳረሻ ያስፈልገዋል። ኦዲዮው ወደ ጽሁፍ ግልባጮች ወይም ድምፆቹ ከተለዩ በኋላ አይከማችም።
ማሳወቂያዎች፦ የድምፅ ማሳወቂያዎች ባህሪያት ስለ ድምፆች ለእርስዎ ለማሳወቅ የማሳወቂያ መዳረሻ ያስፈልጋቸዋል።
በአቅራቢያ ያሉ መሣሪያዎች፦ የቀጥታ ጽሁፍ ግልባጭ ከብሉቱዝ ማይክሮፎንዎችዎ ጋር ለመገናኘት በአቅራቢያ ላሉ መሣሪያዎች መዳረሻ ያስፈልገዋል።
የተዘመነው በ
23 ኦክቶ 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የግል መረጃ፣ ኦዲዮ እና 3 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም
ገለልተኛ የደህንነት ግምገማ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

3.7
167 ሺ ግምገማዎች
Hussen Abdu
12 ኦገስት 2024
Badam mirth nagarno
1 ሰው ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Amino Abagerp
13 ኖቬምበር 2023
ምንም አይልም
11 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Sherefa Faris
3 ሴፕቴምበር 2024
ok
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?

ምን አዲስ ነገር አለ

• ሊታጠፉ የሚችሉ ስልኮች ላይ የDual Screen ድጋፍ። በተለያዩ ስልኮች ላይ ያሉ ተሞክሮዎች ሊለያዩ ይችላሉ።
• ሕንድኛ፣ ኮሪያኛ፣ ፖላንድኛ፣ ፖርቹጋልኛ፣ ራሺያኛ፣ ቀላል ቻይንኛ፣ ተለምዷዊ ቻይንኛ፣ ቱርኪየኛ እና ቬትናምኛን ጨምሮ ከመስመር ውጭ ለሆኑ ተጨማሪ ቋንቋዎች ያለ ድጋፍ።