መፅሐፈ ሞርሞን፣ እንደ መፅሐፍ ቅዱስ፣ የእግዚአብሔር ቃል ነው። ይህም በነቢያት እንደተገለጹት የእግዚአብሔርን መመሪያዎችን፣ እንዲሁም በጥንት አሜርካ ይኖሩ የነበሩትን አንዳንድ ሰዎች የሀይማኖት ታሪኮችን የያዘ ነው። መፅሐፈ ሞርሞን ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ እናም ወደ እርሱ የሚመጡ እና ትእዛዛቱን የሚያከብሩ ሁሉ እንደሚድኑ የሚመሰክር ነው። ጆሴፍ ስሚዝ ይህን መዝገብ ወደ እንግሊዘኛ በእግዚአብሔር ስጦታ እና ሀይል አማካኝነት ተረጎመው፣ እናም ይህም በመጀመሪያ የታተመው በመጋቢት 1830 (እ.ኤ.አ) ነበር።
ገፅታ
በአብዛኛው የአለም ቋንቋዎች ተተርጉሟል
እንግሊዘኛ፣ ስፓኒሽኛ፣ እና ፖርቱጋል ቋንቋን ጨምሮ፣ በተመረጡ ቋንቋዎች በድምጽ እንዲሰማ የተቀዳ
ስለኢየሱስ ክርስቶስ፣ ስለወንጌል ርዕሶች፣ ስለሰዎች፣ ቦታዎች፣ እና ድርጊቶች ዋና ክፍሎችን በማጉላት የሚያሳይ ማጣቀሻ መመሪያ ያለው
ለመፈተሽ የሚቻል እና ከአንዱ ክፍል ወደ ሌላ ለመሄድ እንደ የደመነፍስ እውቀት አይነት የሚገኝበት
የበለጠ ለመማር ችሎታዎችን እና መገናኛዎችን መካፈል